የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ አረንጓዴ ዐሻራ የማኖርና የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ተከናወነ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮች እና ሠራተኞች በኮምቦልቻ ከተማ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አካል ችግኝ ተክለዋል፡፡ በተጨማሪም የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት እና የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ላለባቸው ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙክታር (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ለነበራቸው ስኬታማ ጊዜ የስንብት ሽኝት ተደረገላቸው Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡበ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ዲፓርትመንት ሚኒስትር ዶናልድ ላሞላ በሀገራቸው የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ላገለገሉት ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የክብር ስንብት ሽኝት አደረጉላቸው፡፡ በደቡብ አፍሪካ የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ያጠናቀቁት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግሥት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም እየሠራሁ ነው አለ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መልሶ ለመቋቋም በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ ጥላሁን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሐምሌ 23 ጀምሮ በሰበታና ዶዶላ ለ20 ሺህ ወገኖች ነጻ የዓይን ሕክምና ይሰጣል Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አል ባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከሐምሌ 23 እስከ ነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በሰበታና ዶዶላ ጤና ጣቢያዎች ለ20 ሺህ ሰዎች ነፃ የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ ተገለፀ። የፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር ያሲን ራጆ፣ የሸገር ከተማ ጤና…
ቢዝነስ የፊታችን ሰኞ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልማት ባንክ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ አልሚዎችን እንደሚደግፍ አስታወቀ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልማት ባንክ በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በፓርኩ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊ ተቋም ሆኖ ከፍተኛ የመማር ማስተማር ሥራ እየሠራ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ስትራቴጂክ የደህነት ጉዳዮችን መረዳት፣ መተንተንና…
ስፓርት የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች የሰሜን ኮሪያ ተብለው በመተዋወቃቸው በፈረንሳይ ላይ ቅሬታ እንደሚቀርብባት ተሰማ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በስህተት ሰሜን ኮሪያ ተብለው ከተዋወቁ በኋላ የኦሊምፒክ አዘጋጆቹ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰምቷል። ሀገራቸውን ወክለው ለኦሊምፒክ ሊሳተፉ በፓሪስ የከተሙት ደቡብ ኮሪያውያን በሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በገዜ ጎፋ ለደረሰው አደጋ የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ለደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ ንግድና ፋይናንስ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Meseret Awoke Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጡ የዓለም አቀፍ ንግድና ፋይናንስ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና…