Fana: At a Speed of Life!

መንግስት የጎንደር ከተማን የረጅም ጊዜ ጥያቄ ለሚመልሱ የልማት ስራዎች ትኩረት መስጠቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጎንደር ከተማን ህዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልሱ የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ተናገሩ። መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ያሉ የልማት ስራዎችን በመደገፍ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ የስራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሠመራ ከተማ ማካሄድ ጀመረ። በጉባኤው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የክልሉን መንግስት የበጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እያቀረቡ እንደሚገኙ የዘገበው ኢዜአ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አጽናንተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ…

ጉምሩክ ኮሚሽን 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት 191 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። ኮሚሽኑ የዓመታዊ አፈፃፀም ግምገማውን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን በአርባ ምንጭ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በግምገማው…

በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙና ከአዳዲስ ባለሀብቶች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እያለሙ ከሚገኙ እና ከአዳዲስ ባለሃብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወጎኖች የኅሊና ጸሎት በማድረግ ነው ጉባኤውን…

የጋምቤላ ክልል በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል። የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር ዑሞድ ኡጁሉ፥ በደረሰው አደጋ ጉዳት…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተጠቁሟል። በጉባኤውም የክልሉ መንግስት የ2016 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት…

በመዲናዋ በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ያደረሱ ግለሰቦች በደንብ ጥሰት መቀጣታቸው ተገለጸ። ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በትናንትናው ዕለት በቦሌ፣ ልደታ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች ውስጥ የደንብ ጥሰት የፈጸሙ…

በጎንደር ከተማ ለመንግስት የልማት ስራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ስራዎች የሚደግፍ፣ ለመንግስት እውቅና በመስጠት ምስጋና ለማቅረብ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፉ በተለይ የፌደራል መንግስት ለከተማዋ ልማት ትኩረት በመስጠት ተቋርጠው የነበሩ…