Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት የአረንጓዴ ስምምነት ልዑክ ቡድን መሪ…

 የፓሪስ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በፓሪስ መካሄድ የሚጀምረው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት መካሄድ ጀምሯል። የኦሊምፒክ መክፈቻ ስነ ስርዓቱ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስታዲየም ውጪ በሴይን ወንዝ ላይ የመርከብ ጉዞ በማድረግ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…

የሶማሊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቅቋል። ጉባኤው በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት፣ የክልሉ የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ እና የሶማሊ ክልል ዋና ኦዲተር…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተልዕኮውን በላቀ ብቃት ፈፅሟል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አረጋገጡ። ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ ከክፍለ ጦር…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ…

የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ። ባለስልጣኑ የመድሃኒት ደህንነት ቁጥጥርን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እያከናወነ እንደሆነ አስታውቋል።…

ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ…

የኢትዮጵያንና የሩሲያን ግንኙነት የሚመጥን የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር ፍላጎት መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የሩሲያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንፈልጋለን ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ጉባዔውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ጊዜ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን እና የአመራር ሽግሽግ በማጽደቅ ተጠናቋል። በዚሁ መሰረት አቶ ቻም ኡቦንግ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ፣ አቶ ባጓል ጆክ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ…