ኢትዮጵያ በሶማሊያ መንግስት የሚሰጡ የትንኮሳ መግለጫዎችን በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን የትንኮሳ መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሶማሊያ መንግስት ከሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ክሶች በተቃራኒ ኢትዮጵያ ወንድም…