Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የአንካራው ስምምነት እንዳይፈጸም የሚጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የደኅንነት ተቋማት የአንካራው ስምምነት ተፈጻሚ እንዳይሆን እንቅፋት የሚፈጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል ምክክር አደረጉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የተቋሙ…

ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2025 መባቻ ብሪክስ ዘጠኝ ሀገራትን በአጋርነት እንደሚቀበል ተገለፀ፡፡ በሶስት አህጉራት የሚገኙት አዲስ አጋር ሀገራቱ ቤላሩስ፣ ቦልቪያ፣ ኢንዶኖዥያ፣ ካዛኪስታን፣ ኩባ፣ ማሌዥያ፣ ታይላንድ፣ ኡጋንዳ እና ኡዝቤከስታን…

የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ”ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ ''ማሮ'' በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ አፈር ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። ከጥንት ጀምሮ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እየተከበረ ለዛሬው ትውልድ የተሸጋገረው የማሮ በዓል የተለያዩ ባህላዊ…

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረክቧል፡፡ ኮሚሽኑ በአዳማ ከተማ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን የኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቋል፡፡ በዚህም ከአምስቱ ባለድርሻ አካላት…

በቱርክ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን-ምዕራብ ቱርክ ባሊኬሲር ከተማ በአንድ የጦር መሣሪያ እና ፈንጂ ፋብሪካ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ የአዳጋው መንስዔ አለመታወቁን እና ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ሁኔታውን መቆጣጠር…

አምባሳደር ምስጋኑ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ÷የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን ስምምነት መተግበር…

በኦሮሚያ ክልል ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ መጠገኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት ከ13 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገዶችን ለመጠገን እየተሠራ…

የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ…

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ተካሂዷል። መርሐግብሩ ማህበራዊ እሴቶችን ለማጎልበትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያግዝ መሆኑ እንዲሁም ወጣቶችን…

አይ ኤም ኤፍ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቼ ሊቋጭ እንደሚችል ትንበያውን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት መቼ እንደሚቋጭ እና እርቅ እንደሚወርድ መተንበዩ ተሰምቷል፡፡ በትንበያ መሰረትም ሁለቱ ሀገራት በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ እና 2026 አጋማሽ ላይ ሰላም ያወርዳሉ…