Fana: At a Speed of Life!

በሰው ሰራሽ አስተውሎት ሀገራቸውን የሚያስጠሩ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ሀገራቸውን የሚያስጠሩ በርካታ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታዳጊ…

ሚሲዮኑና ዳያስፖራው ለኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ  

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ሚሲዮን እና ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ። በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ፓሪስ ከተማ ገብቷል፡፡ 40 አባላት…

ሴቶች በሀገራዊ ምክክሩ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ በትኩረት እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሀገረ-መንግስት ግንባታም ሆነ በሀገራዊ ምክክሩ የተሟላና ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጥምረት ለሴቶች ድምጽ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሺዎች ለሚቆጠሩ ሴቶች…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡና ንብረት ለወደመባቸው ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡ አገልግሎቱ ለተጎጂ…

በጎፋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ባለው ምላሽ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽንና ሌሎች የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራር አባላት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እየተደረገ ባለው የምላሽ ሥራ ላይ መከሩ ። ምክክሩ የተካሄደው ከደቡብ ኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ሩቶ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ለካቢኔነት አጩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በራይላ ኦዲንጋ ከሚመራው ዋና ተፎካካሪ ፓርቲ አራት ሰዎችን ለካቢኔነት ማጨታቸው ተሰምቷል። በዚህም ሀሰን ጆሆ የማዕድን፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የባህር ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ ሆነው ሲመረጡ፣ ዊክሊፍ ኦፓራኒያ የሕብረት…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና አረንጓዴ ሽግግር ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ አጋርነት የዘላቂ ፋይናንስ ዳይሬክተር አንቲ ካርሁነን ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ ለገዜ ጎፋ ወረዳ 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ ላከ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 45 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ገዜ ጎፋ ወረዳ መላኩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በድጋፉ ሽኝት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለወገን ቀድሞ መድረስ ቀዳሚ…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናንተዋል፡፡ ከደቡብ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ2017 በጀት አመት ከ33 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከ33 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባካሄደው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ነው ለ2017 በጀት ዓመት 33 ቢሊየን 652 ሚሊየን 116…