የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ የምክር ቤቱን የ2017 በጀት የሩብ ዓመት…