የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ2023 የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሠረት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያ ፖሊስ ቡሌትስ፣ ዬ ጆይንት፣ ዋሪየርስ ኩዊንስ እና ራየን…