Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች በደብረ ብርሃን አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ እና የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በደብረ ብርሃን ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት የበጎ ፈቃድ…

የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ2023 የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያ ፖሊስ ቡሌትስ፣ ዬ ጆይንት፣ ዋሪየርስ ኩዊንስ እና ራየን…

በመሬት መንሸራተት አደጋው ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖችና ቤተሰቦቻቸው አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ መገሆኑ ተገለጸ፡፡ ከመንግሥት በተጨማሪ የሕብረተሰቡ የመረዳዳትና የመደጋገፍ…

በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው የክልሉ ፖሊስና የልዩ ኃይል አመራርና አባላት ከ14 እስከ 22 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

የ18 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል ዋና ከተማ ካትማንዱ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ሲገኝ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በርካቶችን ከቀጠፈው ከዚህ አደጋ በሕይወት የተገኘው የአውሮፕላኑ አብራሪም በአሁኑ ወቅት የሕክምና ክትትል እየተደረገለት መሆኑ…

በክልሉ ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው-አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን  የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ…

የኦሮሚያ ልዩ አዳሪና ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልዩ አዳሪ እና ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ፌስቲቫሉ ፈጠራን ማበረታታት፣ የውድድር ስሜት መፍጠርና ተማሪዎችን በአንድ ማዕከል በማምጣት ልምድ እንዲቀያየሩ ማድረግን አላማ አድርጎ ላለፉት…

በክልሉ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ…

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገልጿል፡፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው÷ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ዘርፈ ብዙ…

በክልሉ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወነ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ መታየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ስብራቱን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ "የተማረ ትውልድ ለሁለንተናዊ…