በክልሉ ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው-አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ…