ለመዲናዋ ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት እየተዘረጋ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ለሚያቀርበው የለገጣፎ ለገዳዲ የውሃ ፕሮጀክት አስተማማኝ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዝርጋታ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ዝርጋታው ከፍተኛ…