Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በመሬት ናዳው ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች አስፈላጊውን የመልሶ ማቋቋም ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አደጋውን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽነው አገልግሎት…

በመሬት ናዳ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎቻችንን መልሶ ለማቋቋም ፤የጉዳቱን ሰለባዎች ለመርዳት መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ…

የክልሉ መንግስት በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በክልሉ ጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ምክንያት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋምና ለመደገፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ በደረሰ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ…

ምክር ቤቱ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በአደጋው…

መከላከያ ብቁ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ እየሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ብቁ የሆነ የጦር አመራር ለመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ በመስራት ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ለመደበኛና ለአጭር ኮርስ ተማሪ…

የተለያዩ ክልሎች በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት በሰዎች ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተውን ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ የተከሰተውን የመሬት…

በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች መንግስታት ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጥ ስልጠና መርሐ ግብር ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ትውውቅ የተካሄደው ከ''አምስት ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ'' የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጎን ለጎን ነው…