Fana: At a Speed of Life!

ካማላ ሃሪስ ለምርጫ ቅስቀሳ በ24 ሰዓት 81 ሚሊየን ዶላር አሰባሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባይደን ምክትላቸውን በመተካት እራሳቸውን ከተወዳዳሪነት ባገለሉ ማግስት ካማላ ሃሪስ ባደረጉት ዘመቻ በ24 ሰዓት ውስጥ 81 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አሰባስበዋል፡፡ በድጋፍ አሰባሰቡ ላይም ከ8 ሚሊየን 88 ሺህ በላይ መደበኛ…

የሶማሌ ክልል ካቢኔ የ2017 በጀት ከ40 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት 40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ እንዲፀድቅ የክልሉ ካቢኔ የውሳኔ ሐሳብ አቅርቧል፡፡ ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት በጀት 40 ቢሊየን 687 ሚሊየን 127 ሺህ 7…

በጎፋ ዞን በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት ናዳ የሟቾች ቁጥር 146 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ትናንት በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ የሟቾች ቁጥር 146 መድረሱ ተገለፀ፡፡ የዞኑ የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካና ሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ እና አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ መልሶ…

ልጆችዎ የእረፍት ጊዜያቸውን እንዴት እያሳለፉ ነው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ከአፀደ ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለእረፍት የተዘጉበት ወቅት ነው፡፡ ታዲያ ይህንን ከሁለት ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ ልጆችዎ በምን እያሳለፉ ይገኛሉ ? ልጆች የእረፍት ጊዜያቸውን ከቤታቸው ራቅ ብለው ወደሚገኙ ዘመዶች…

የሐረሪ ክልል የ2016 የሥራ አፈፃፀምና የ2017 ዕቅድ ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የ2016 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀምና የ2017 ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሮዛ ዑመር በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በ2016 በጀት ዓመት ለመፈፀም…

አቶ ሙስጠፌ  ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ህብረተሰቡ የሚተከሉ ችግኞችን ጠቀሜታ በመገንዘብ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የክረምት ወቅት የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ…

የኮሪደር ልማቱ በትብብር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር እንደሚቻል ሁነኛ ማሳያ ነው – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት በትብብር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር እንደሚቻል ሁነኛ ማሳያ መሆኑን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራር እና አባላት በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ…

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አሰግድ መኮንን ለመንግስት ጸጥታ ሃይሎች እጁን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በርካታ የታጣቂ ቡድን አባላት እና አመራሮች በመንግስት የቀረበላቸውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ሰላማዊ ሕይወት እየመሩ መሆኑን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ሽኝት እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ በሚካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሽኝት እየተደረገለት ይገኛል። በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣…