Fana: At a Speed of Life!

የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ኢትዮጵያን ዕውን እናደርጋለን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር…

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል መለሰ በለጠ ተናገሩ። የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በግጭቱ…

218 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 218 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው እና በጅቡቲ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉ ተመላክቷል፡፡ የጅቡቲ-የመን…

የኦሮሚያ ክልል የ2017 በጀት ከ285 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ ለ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የቀረበለትን ከ285 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ጨፌው በሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የመከረ ሲሆን÷አዳዲስ ሹመቶችን እንዲሁም 6 ረቂቅ አዋጆችን አፅድቋል።…

ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"መቻል ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ ለመቻል ስፖርት ክለብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ለንቅናቄው ከታቀደው መርሐ ግብር 99 በመቶው የሚሆነውን ማሳካት እንደተቻለም ተጠቁሟል። የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)…

በቢሾፍቱ በዋና ዋና መንገዶችና በሰባቱ ሃይቆች ዙሪያ የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና በሰባቱም ሃይቆች ዙሪያ የኮሪደር ልማት ሥራ በ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አለማየሁ አሰፋ እንዳሉት÷የኮሪደር ልማቱ በከተማዋ ዘጠኝ…

በክልሉ  እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች  የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ናቸው- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች  የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ናቸው  ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)  ተናገሩ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ…

ከ28 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቴክኖሎጂ ውጤቶች ዐውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከመስከረም 18 እስከ 24/2017 ዓ/ም ከ28 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚቀርቡበት ዐውደ ርዕይ ሊካሄድ መሆኑን ገልጿል፡፡ ዐውደ ርዕዩ ሚኒስቴሩ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር…

ኅብረቱ እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት የዓረብ ባንክ ለአኅጉሪቱ ዕድገት በአጋርነት እንደሚሠሩ አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት የግማሽ ዓመት ግምገማ ጉባዔ በጋና አክራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከጉባዔው ጎን ለጎንም የአፍሪካ ኅብረት…

በጎፋ ዞን በመሬት ናዳ የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ርብርብ ይደረጋል- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ ምክንያት የተጎዱና የተፈናቀሉትን ለመደገፍ ርብርብ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አረጋገጡ፡፡ በተጨማሪም ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ተገቢው ጥንቃቄ…