የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 354 የሕግ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ Shambel Mihret Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ566 ሺህ በላይ ጉዳዮች እልባት ማግኘታቸውን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ፡፡ እየተካሄደ ባለው የሁለተኛ ቀን የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2016 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው በ5 ቀናት ቆይታው የተመድ 2030 ዘላቂ የልማት ግቦችና ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተፈረመው የአዲስ አበባ የድርጊት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ውህደት እንዲፋጠን ተጠየቀ Meseret Awoke Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኢኮኖሚያዊ ውህደት እንዲፋጠንና የአህጉሪቱ ዜጎችን ፍላጎት እንዲሳካ ተጠይቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከቡድን 20 እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጋር ከመገናኘቱ በፊት በአፍሪካ ውህደት ላይ ለመወያየትና አንድ ወጥ አቋም ለመያዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከአንድሮይድ አንጻር የአይፎን ስልኮች የመጠለፍ ዕድል ዝቅተኛ ነው – ጥናት Mikias Ayele Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድሮይድ አንጻር አይፎን ስልኮች የመጠለፍ ዕድላቸው በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ሴል ብራይት የተሰኘ የእስራኤል ዲጂታል ኢንተለጀንስ ኩባንያ ጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ የአሜሪካ ፀጥታ እና ደኅንነት ተቋም (ኤፍ ቢ አይ) በዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና እቅዶች ብልሹ አሰራርን የሚቀርፉና የዋጋ ንረትን የሚያረጋጉ መሆን አለባቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሴክተር መስሪያ ቤቶችን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ እየገመገሙ ነው። አቶ እንዳሻው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ የመልካም አስተዳደር ችግርና ብልሹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በየትኞቹ መስፈርቶች ሊመዘን ይችላል? Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በተለያዩ መንገዶች ይታያል፡፡ የስነ-ምክክር መዛግብት እንደሚያሳዩት የተለያዩ ሀገራት ምክክርን ለማድረግ ሲወጥኑ በሒደቱ ፍፃሜ ላይ የሚጠብቋቸው ውጤቶች ይኖራሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ሀገራዊ ምክክሩ…
ስፓርት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን አበረታቱ Shambel Mihret Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በፓሪስ ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶችን ልምምድ በሚያደርጉበት የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚታወቁት በዓለም አደባባይ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 3ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል – ሌ/ጀ ሰለሞን ኢተፋ Melaku Gedif Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊት በሚያከናውናቸው የሰላም ማስፈንና ሌሎች ተግባራት ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ አስታወቁ። የደቡብ ዕዝ 202ተኛ ኮር የ30ኛ ነበልባል ክፍለጦር…