Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ማሳያ ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ጥሩ ልምድና ተሞክሮ የተገኘበት መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/ አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴት ኮከስ አባላት የአዲስ…

996 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 996 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከል 20 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል…

እስራኤል በሁቲ አማጺያን ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ የመን በሚንቀሳቀሱ የሁቲ አማጺያን ላይ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡ ጥቃቱ አማጺያኑ ቀደም ሲል በቴል-አቪቭ የፈጸሙትን የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡…

አቶ ጥላሁን በዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኮሪያ ቡሳን እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከ30 በላይ ሀገራት የተሳተፉበት ፎረሙ በቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት፣ በሰው ሃይል ልማት እንዲሁም…

የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሻቀበ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል። ሁለተኛው የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም በአዘርባጃን እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ "አሁናዊው የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት ተጽዕኖ" እና ሃሰተኛ መረጃዎችን…

በም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ፖሊስና የድሬዳዋ ፖሊስ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…

ለ431 የአይሲቲና ዲጂታል ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ለ431 የአይሲቲ እና ዲጂታል የንግድ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መሰጠቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የ2016 በጀት አመት…

በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል።…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ…