የሴራሊዮኑ ፕሬዚዳንት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የልዑካን ቡድናቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ለፕሬዚዳንቱ እና ለልዑካን ቡድናቸው ተቋሙ በሚሰራባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን÷ በኤጀንሲው የሚገኘውን የሳይበር ተሰጥዎ ልማት ማዕከል እና ዲጂታል ኤግዚብሽን ማዕከልንም አስጎብኝተዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!