Fana: At a Speed of Life!

የሀላባ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በዱባይ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን በዱባይ አስጀምረዋል፡፡

በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሀላባ ኮሚኒቲ አባላት፣ የልማት አጋሮች እንዲሁም ሌሎች የክልሉና የሀላባ ዞን ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውን የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ፅ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.