Fana: At a Speed of Life!

ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይጨው ለምለም ካርል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡

የቦራ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ታካሚዋ እናት የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ ፥ እጢው ለዓመታት አብሯቸው እንደቆየም ተነግሯል፡፡

ወ/ሮ ካሱ ረዳኢ፥ ዕጢው በተሳካ ቀዶ ሕክምና ከተወገደላቸው በኋላ ጤንነታቸው በተሻለ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.