Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሽት 12፡00 ላይ ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቀቀ።
ለወላይታ ድቻ ፀጋዬ ብርሃኑ 45ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ለንግድ ባንክ ደግሞ ኪቲካ ጅማ በ14 ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሯል።
የወላይታ ድቻው ኬኔዲ ከበደ በ26ኛው ደቂቃ ላይ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ በመባረሩ ብዙውን የጨዋታ ክፍል በጎደሎ ተጫዋች ነው የጨረሰው።
በዕለቱ ቀደም ብሎ 9 ሰዓት ላይ በተደረገ ሌላ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማን 2 ለ 1 ማሸነፉ ይታወሳል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.