Fana: At a Speed of Life!

የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ ሚኒስትሯ ሀና አርአያ ስላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ይታወቃል።
በፌቨን ቢሻው እና ብሩክታዊት አፈሩ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.