ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስትክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር አ ሰልበራጃህ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ሲንጋፖር ትራንስፖርት ልማት ትብብርን መዳሰሳቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በዚህም ፍሬያማ ዉይይት መድረጋቸው ተገልጿል።