Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ጋር ተወያዩ

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ከልዑካቸው ጋር ተወያዩ፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ዛሬ ምሽት ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተናል” ብለዋል።

ይህም የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ግንኙነቶችን ለመዳሰስ እና ለመወያየት ጥሩ እድል መፍጠሩን ገልፀዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.