Fana: At a Speed of Life!

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ባርት አይድ ጋር በተለየዩ ሀገራዊ ትብብሮች ላይ ተወያዩ።

ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

በሁለቱ ሀገራት መካከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ዙሪያ ተባብሮ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይም መምከራቸው ነው የተገለጸው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.