Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ 2017 ዓ.ም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ 2017 ዓ.ም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ ሚኒስትሮች፣ የክልል የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት፣ የዘርፍ ማህበራት ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በኹነቱ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ለዘርፉ ያበረከተው አዎንታዊ አስተዋፅኦ፣ ቀጣይ የሚካሄደውን 2017 ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ውጤታማ ለማድረግ ከማን ምን ይጠበቃልና ሌሎች የንቅናቄው ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ አበርክቶን የተመለከተ ገለፃ መደረጉን የኢንዱስሪ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.