በነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በኮንፈረንሱ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር ዓባይ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡