በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረብርሃን ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ እንዲሁም የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ፣የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ነው፡፡
በአበበ የሸዋልዑል