Fana: At a Speed of Life!

በቢሾፍቱ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው።
ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል።
በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት የህዝብ ኮንፈረንስ በቢሾፍቱ ከተማ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው።
መድረኩን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሰአዳ አብዱራህማን፣ የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ መለሰ ዓለሙ እየመሩት ይገኛል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.