Fana: At a Speed of Life!

ከማያውቁት አካል ለሚደረግ የስልክ ጥሪ መረጃ ከመስጠት መቆጠብ ይመከራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቪሺንግ (Vshing) መረጃ በማጥመድ ከሚፈጸሙ የጥቃት ዓይነቶች አንዱ በድምጽ ጥሪ አማካኝነት የሚፈጸም የጥቃት ዓይነት ነው።

አጭበርባሪዎች ሕጋዊ አካል መስለው ስልክ በመደወል የግለሰቦችን የግል መረጃዎች፣ የይለፍ-ቃሎች፣ የክሬዲት ካርድ ቁጥሮችን እና ሌሎች መሰል ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመመንተፍ ይህን የጥቃት ዓይነት ይጠቀማሉ።

የዚህ ዓይነት ማጭበርበር በእውነተኛ ሰዎች ወይም አስቀድሞ በተቀዳ ሮቦ-ኮሎች (robocalls) የሚፈጸም በመሆኑ፤ ከማያውቁት አካል ለሚደረግ የስልክ ጥሪ የትኛውንም መረጃ ከመስጠት መቆጠበብ ይመከራል ይላል የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር መረጃ፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.