Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል፡፡

የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ መሃመድ አበራ በ70ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡

ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ መድን ነጥቡን ወደ 38 ከፍ በማድረግ የሊጉን መሪነት ማጠናከር ችሏል፡፡

ባለፉት ስድስድት ጨዋታዎች በሊጉ ድል ማድረግ ያልቻለው ድሬዳዋ ከተማ በ21 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.