Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የሴዑል ማራቶን በሁለቱም ጾታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡

በዚሁ መሠረት፤ በወንዶች የ2025 ሴዑል ማራቶን አትሌት ሀፍቱ ተክሉ 2 ሠዓት 5 ደቂቃ ከ37 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡

በተመሳሳይ በሴቶች ምድብ አትሌት በቀለች ጉደታ 2 ሠዓት ከ21 ደቂቃ ከ35 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

በዚሁ ውድድር አትሌት ፍቅርተ ወረታ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት መስታውት ፍቅር ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.