Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም፤ የረመዳን መንፈስ በአፍሪካ እና በተቀረው ዓለም ሰላምን፣ ፍትህን እና አጋርነትን ይዞ እንደሚመጣ አምናለሁ ብለዋል።

የኮሚሽኑ ሊቀመንበር በዓሉ የደስታ እና በረከት እንዲሆን በመመኘት፤ ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.