Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል።

በዓሉ የዒድ ሰላትን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረው።

በቅድስት አባተ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.