Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል ፈጥር በዓል በወልቂጤና ሆሳዕና ከተሞች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በወልቂጤና ሆሳዕና ከተሞች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

በዓሉ የዒድ ሶላትን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው የተከበረው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.