Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡

በዓሉ በዒድ ሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡

በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.