Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

በመልዕክቱም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.