ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተለያዩ ሹመትን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት፦
- አቶ ያሲን አብዱላሂ ………. የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
- ወ/ሮ ነባት መሀመድ ……….የክልሉ የገቢዎች ምክትል ቢሮ ኃላፊ
- አብዲ አሚን (ዶ/ር)………. የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ
- ኢማን ዜይዳን (ዶ/ር)……….የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ
- ወ/ሮ ኢማን መሀመድ ………. የክልሉ ቴክኒክና ሞያ ትምህርት እና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ
- ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ………. የክልሉ አከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊ
- አቶ አድናን መሀመድ ……….የክልሉ ማረሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር
- ኮማንደር ያህያ አብዱሰላም ……….በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
- ወ/ሮ ሀናን አብዲ……….የክልሉ መንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ኃላፊ
- አቶ መሀመድ ኑረዲን -የክልሉ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኃላፊ
- አቶ ኢብሳ ኢብራሂም ……….የክልሉ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
12.አቶ ከማል ሻም ሙሳ ……….የክልሉ ሚሊሻ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ
- አቶ መሀመድ አብደላ ……….የክልሉ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡