Fana: At a Speed of Life!

አትሌት በዳቱ ሂርጳ በፓሪስ ማራቶን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የፓሪስ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያውያኑ በዳቱ ሂርጳ እና ደራ ዲዳ ተከታትለው በመግባት በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡

አትሌት በዳቱ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ45 ሰከንድ እንዲሁም ደራ ዲዳ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ተከታትለው ገብተዋል፡፡

የወንዶቹን ውድድር ኬንያዊው ቤናርድ ቢዮት ሲያሸነፍ፥ ኢትዮጵያውያኑ ድንቅዓለም አየለ፣ ጽዳት አያና እና ሀይሉ ዘውዱ የሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.