Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ከክልሉ የፀጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።

በውይይቱ በክልሉ ድንበር አካባቢዎች ሰላምና ፀጥታን ለማጠናከር የሚያስችሉ እቅዶች መቀመጡን የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ዘገባ አመላክቷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.