በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ለትንሳዔ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
“እንኳን ለጌታችን፣ ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የተስፋ ብርሃን፣ የመሻገር፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የበጎነት፣ የኅብረትና የአንድነት ይሁንልን።
ከሕመሙና ስቃዩ ተሻግሮ ትንሣኤ ያወረሰን ጌታ፤ በሀገራችን፣ በቤታችን ሐሤት፣ ሰላምና በረከት ያብዛልን !!
መልካም በዓል !!”