Fana: At a Speed of Life!

ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በላኩት የሀዘን መግለጫ በሮማው ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ህልፈተ-ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.