Fana: At a Speed of Life!

ክልሉ ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡

በልዩ አነስተኛ ወርቅ አምራቾች፣ በአዘዋዋሪዎች እና በኩባንያዎች የተመረተ 3 ሺህ 170 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲገባ መደረጉን የከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

በክልሉ ከተለያዩ ማዕድናት የሚገኘው ገቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ እና ከዘርፉ ከ38 ሚሊየን 900 ሺህ በላይ ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉም ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.