Fana: At a Speed of Life!

ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት ስብሰባ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡

ስብሰባው የሚካሄደው ከሚያዝያ 20 ቀን 2017 እስከ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡

ይህን አህጉር አቀፍ ስብሰባ፤ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በጋራ እንዳዘጋጁት ተገልጿል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.